Accountant
Scraped from: Afriworket
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደጀኔ ለሜሳ ትሬዲንግ ከዚህ በታች በተዘረዘረው የሥራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል 1. የሥራ መደቡ መጠሪያ . . . . አካውንታንት የትምህርት ደረጃ . . . . . . . . . በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንስና በጀት፣ ወይም በተመሣሳይ የትምህርት መስክ የሥራ ልምድ . . . . . . . . . . . . በሂሳብ አያያዝና አመዘጋገብ ለመጀመሪያ ዲግሪ ሁለት ዓመት ለዲፕሎም/ደረጃ - 4 ሦስት ዓመት ልምድ ያለው/ያላት ደመወዝ . . . . . . . . . . . . . . . . በድርጅቱ እስኬል መሠረት ብዛት . . . . . . . . . . . . . . . . . . 1 /አንድ/ የስራው ሁኔታ ………………….. በትርፍ ሰዓት የሚሰራ - ተጨማሪ ክህሎት . . . . . . . . . . በድርብ የሂሳብ ምዝገባ አሰራር፣ ኮምፒዩተር አጠቃቀም, ኤም ኤስ ኤክሴል፣ ፒች ትሪ፣ ቢቻል በአይ ኤፍ አር ኤስ, ሥልጠና የወሰደ/ች ቢሆን ይመረጣል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ የቴሌግራም ገጽ 0911-228203 እና በኢሜይል አድራሻ dejenelemessa@gmail.com የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በፒዲኤፍ ፎርማት አያይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጠበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ ፡ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር - 0988-343434 / 0911315801 በሥራ ሰዓት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል