Accountant
Elias Girum • ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Accounting & Audit
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
አካውንታንት (Accountant) ብዛት፡ 1 ጾታ ፡ ሴት መስፈርት፦ በሂሳብ አያያዝ (Accounting) ዲግሪ/ዲፕሎማ ያላት፣ የዕለት ተዕለት የገንዘብ እንቅስቃሴ እና የንብረት ቁጥጥር (Inventory) ላይ በቂ እውቀትና የስራ ልምድ ያላት። ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን በቴሌግራም አድራሻችን @Majmanu ወይም በኢሜይል majetmanufacturing18@gmail.com መላክ ይችላሉ። ስልክ - 0910619511