Accountant

Get Trading PlcAddis Ababa, Abnet
Today • Field: Accounting & Audit
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: HaHu Jobs

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በጀትና የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን መከታተል - የደመወዝ ክፍያ፣ የቅድሚያ ክፍያዎች (Advances) እና ኦዲቶችን ማስተዳደር - ትክክለኛ የፋይናንስ አስተዳደርና የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓቶች መኖራቸውን ማረጋገጥ - ሁሉንም የሂሳብ ሥራዎች በትክክለኛነትና በግልጽነት መቆጣጠር - የሠራተኞች ደመወዝ በወቅቱ መከፈሉን ማረጋገጥ - ከደንበኞች የሚመጡ ክፍያዎችን በወቅቱ መሰብሰብ - የመንግስት ግብር እና ሌሎች ሕጋዊ ግዴታዎችን በወቅቱ መክፈል - የፋይናንስ ሰነዶችን፣ መዝገቦችን እና ደብዳቤዎችን በደህንነትና በተደራጀ ሁኔታ ማስቀመጥ