5 days ago • Field: Accounting & Audit
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
Description: ከታች በተዘረዘረው የሥራ ዘርፍ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት:- • የሥራ መደቡ፡- የሂሳብ ሠራተኛ/አካውንታንት • የትምህርት ደረጃ፡- በሂሳብ አያያዝ ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች • የሥራ ልምድ፡- ቢያንስ ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ ሆኖ ካፌ ወይም ሬስቶራንት ውስጥ በአካውንታንትነት የሠራ/የሠራች • የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ (ሃያ ሁለት) • የቅጥር ሁኔታ፡- ቋሚ • ደሞዝ፡- በስምምነት የሥራው ዝርዝር ➢ የሒሳብ ሪፖርት ማዘጋጀት ➢ በ peachtree ላይ ሒሳቦችን መመዝገብ ➢ ለገቢዎች ታክስ፣ጡረታ፣ቫት፣ትርፍና ኪሳራ ማሳወቅ ➢ ደረሰኝ መቁረጥ ➢ ገቢና ወጪን መመዝገብና መቆጣጠር ➢ የሒሳብ መረጃዎችን በአግባቡ መያዝ ➢ አጠቃላይ የሒሳብ ሥራዎችን በመሥራት ልምድ ያሟላ ከዚህ በላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
