Accountant

Sofi printingADDIS ABABA, ETHIOPIA
Yesterday • Field: Accounting & Audit
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደብ: አካውንታንት (Accountant) ድርጅታችን ብቁ፣ ታማኝ እና በሥራው ላይ ትጉ የሆነ አካውንታንት ለመቅጠር ፍላጎት አለው። መስፈርቶች - በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም ተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ። - ቢያንስ 2 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ። - የኮምፒውተር እና የአካውንቲንግ ሶፍትዌሮችን መጠቀም የሚችል/የምትችል። - የግንኙነት ችሎታ ያለው/ያላት፣ ታማኝ እና ሥነ-ምግባር ያለው/ያላት። የሥራ ኃላፊነቶች - የፋይናንስ መዝገቦችን በትክክል ማዘጋጀትና መያዝ። - የገቢና ወጪ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት። - የክፍያና የደረሰኝ ሰነዶችን መመዝገብ። - ከፋይናንስ ጋር የተያያዙ ሌሎች ሥራዎችን ማከናወን። የማመልከቻ ጊዜ: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት። አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን፣ የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን እና የማመልከቻ ደብዳቤያቸውን በተጠቀሰው የድርጅቱ አድራሻ ወይም ኢሜይል እንዲያስገቡ ይጋበዛሉ።

Apply