Architectural Designer

YONATAN BT PLCADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Software & IT
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

በአርክቴክቸር  ኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ እና Rendering software ,twin motion,lumlon,3D max,3D modeling software, sketch up, Revit  እና ሌሎች ሶፍትዌሮችን መስራት የሚችል። ደመወዝ:- በስምምነት አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ብቻ  በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።   #1.  አዲስ አበባ ዊንጌት አደባባይ ወደ   አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲንያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ +251112707030   #2.  አዲስ አበባ ፒያሳ እሪ በከንቱ ( ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ )  ቢቲ ታወር 2ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011110932 /  0957868686   #3. አዲስ አበባ ሲኤምሲ (CMC) የተባበሩት ከፍ ብሎ  ዘመን ባንክ 1ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ  0993828282 ማሳሰቢያ:- በአካል ብቻ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

Apply