Assistant Mechanic

CTG Human Resources and Logistics PlcGambela, Gambela · Gondar, Amhara · Gode, Somali · Kombolcha, Amhara · Jijiga, Somali · Hawassa, Sidama · Dire Dawa, Dire Dawa
Today • Field: Human Resources
Employer: Private Company • Full-time • Junior

Scraped from: HaHu Jobs

12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ I / II / III / IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአውቶ ሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የወርክሾፕ የመካኒካል አገልግሎቶችን ማገዝና ማከናወን - የተሽከርካሪዎችን ክፍሎቻቸውን በአምራቹ የተወሰነውን መመዘኛና የሥራ ጊዜ መሠረት በተገቢው መሳሪያና መገልገያ በመጠቀም መጠገን፣ ማስተካከል ወይም መጠበቅ - የቴክኒክ አገልግሎት መረጃዎችንና ሕጋዊ የጥገና መመዘኛዎችን በትክክል ተርጉሞ በሥራ ላይ ማዋል - የሚከናወኑ ሥራዎች ሁሉ የተወሰኑትን ዝቅተኛ መስፈርቶች እንዲያሟሉ ማረጋገጥ - ሁልጊዜ የደህንነት የሥራ ሂደቶችን መከተል፣ በተለይም የድርጅቱን የሥራ ቦታ ጤናና ደህንነት ፖሊሲ ማክበር - በሥራ ሰዓት ውስጥና ከሥራ በኋላ የሥራ ቦታውን ንጹህ ማድረግ

Apply