Big Data Analyst IV

Ministry Of Innovation and TechnologyPiassa
Today • Field: ICT
Employer: Government • Full-time

Scraped from: HaHu Jobs

የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር