Branch Coordinator

SNFD Bakery PLCAddis Ababa, Addis Ababa
Today • Field: Business
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: HaHu Jobs

ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በተመደቡበት የመሸጫ ሱቅ የሽያጭ እንቅስቃሴውን ማስተባበር፣ መከታተልና መቆጣጠር - የሠራተኞችን አቅም ማሳደግ እና የደንበኞችን ፍላጐት ማሟላት - ለሽያጭ የቀረቡ ምርቶች ጥራታቸው የተጠበቁ መሆናቸውን መከታተል - ለሽያጭ ሠራተኞች የስራ ተነሳሽነት እንዲኖር ስልጠናዎችን መስጠትና ከድርጅቱ የሚመጡ የስራ መመሪያዎች ተግባራዊ እንዲሆኑ ማድረግ - የድርጅቱን ምርቶች በተለያዩ ሱፐርማርኬቶች እና ኬተሪንጎች ላይ ማስተዋወቅ እና ማስተባበር - ሰራተኞች በየ6 ወሩ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ መከታተል እና ዶክመንታቸውን መያዝ - ከፋይናንስ ጋር የቀን ሽያጭ ዳታ መናበብ እና የእለት ሽያጭ ገንዘብ በእለቱ ወደባንክ መግባቱን ማረጋገጥ - የደንበኞችን ሃሣብ መቀበልና ችግር ካለ መፍታት - ከሚመለከታቸው የስራ ክፍል ኃላፊዎችም ሆነ ሠራተኞች ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት በኃላፊነት መምራትና ለድርጅቱ እድገት የበኩሉን ድርሻ መወጣት

Apply