cameraman

Habtamu TessemaADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Manufacturing & Production
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

የካሜራ ባለሙያ (Camera Man) ይፈለጋል ​ለድርጅታችን ማስታወቂያዎችን እና የተለያዩ ቪዲዮዎችን በቋሚነት (Full-Time) አብሮን እየቀረጸ የሚሰራ ጎበዝ የካሜራ ባለሙያ እንፈልጋለን። ​ የስራ ቦታ: ቦሌ (ግዴታ ለስራ ቦታችን ቅርብ መሆን አለበት ) ​ተፈላጊ መስፈርቶች: ​ጾታ: ወንድ (ተማሪ ያልሆነ) ምንም አይነት ሱስ የሌለበት ​የስራ ሰዓት: (Full-time) አብሮ መስራት የሚችል ​ቪዲዮ የመቅረጽ ፍላጎት ያለው እና ጥቂትም ቢሆን የቪዲዮ ቀረጻ ልምድ ያለው ​በራሱ የሚተማመን (Confident) ​መልካም ስነ-ምግባር (ዲሲፕሊን) እና ፀባይ ያለው ​ሰዓት የሚያከብር እና ከሰዎች ጋር በቀላሉ መግባባት የሚችል (Sociable) ደሞዝ: 7,000 ሺ ብር ​ እንዴት ማመልከት ይቻላል? ​ቴሌግራም ላይ ብቻ username @maktech19 ማመልከት ትቺላላችሁ.

Apply