Cashier and Receptionist
Abyssinia Fine Arts and Modelling School • ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Retail & Merchandising
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
ኃላፊነቶች • የትምህርት ቤት ክፍያዎችን መቆጣጠር እና ደረሰኞችን መቁረጥ። • ትክክለኛ የፋይናንስ መዝገቦችን እና ዕለታዊ ማስታወሻዎችን መያዝ። • ተማሪዎችን፣ ወላጆችን እና ጎብኝዎችን መቀበል እና መረጃ መስጠት። • የስልክ ጥሪዎችን መመለስ እና ለወላጆች እና ተማሪዎች ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት። • የተማሪ መዝገቦችን እና ሰነዶችን ማዘጋጀት። • የተማሪዎችን ከፍያ ተከታትሎ ክፍያ በደረሰኝ መቀበል። ችሎታዎች • የፅሁፍ ስራዎችን በአማርኛ እና እንግሊዝኛ ማቀናበር እና መሰረታዊ የኮምፒተር ችሎታዎች። • ጠንካራ የቁጥር እና የገንዘብ አያያዝ ችሎታዎች። • ጥሩ የግንኙነት እና የደንበኞች አገልግሎት ችሎታ። የስራ ሰዓት ከሰኞ እሰከ ቅዳሜ ከ2፡30 እሰከ 11፡30 አድራሻ ሜክሲኮ ሰንጋተራ ከኮሜርስ ፊትለፊት፣ ከዘመን ባንክ ጀርባ፤ አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ ህንጻ ላይ 6ተኛ ፎቅ።