
Chef (Food & Bakery)
Fountain Hotel and spa • Addis Ababa, Addis Ababa
Yesterday • Field: Hospitality & Tourism
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
ደረጃ 4 ወይም ዲፕሎማ በምግብ ዝግጅት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሆቴሉን/ሬስቶራንቱን ምግቦች በጥራት ማዘጋጀትና ማቅረብ - የምግብ ዝርዝር (Menu) ዝግጅት እና ማሻሻል - የወጥ ቤት ሠራተኞችን መምራትና መቆጣጠር - የምግብ ንጽህናና የጥራት ደረጃዎችን መጠበቅ - የእቃ አጠቃቀምና ክምችት መቆጣጠር - የተለያዩ ዳቦዎች፣ ኬኮች እና ሌሎች የቤከሪ ምርቶችን ማዘጋጀትና መጋገር - የምግብ ጥራትና ንጽህና መስፈርቶችን መጠበቅ - ግብዓቶችን በትክክል መጠቀምና መቆጣጠር - የምርት ጥራት እንዲጠበቅ የሚያስፈልጉ ሂደቶችን መከተል - የሥራ ቦታን ንጹህና የተደራጀ ማድረግ