Data Analyst
3 days ago • Field: Business
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
Job description
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ ስታትስቲክስ፣ ማቲማቲክስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች፦ - የወረቀትና ዲጂታል መረጃዎችን ወደ ዳታቤዝ/ኤክሴል ማስገባት - የገባውን መረጃ ትክክለኛነት፣ ሙሉነትና ወጥነት መፈተሽ ስህተት ካለው ማስተካከል - የዳታ ፋይሎችን በተደራጀ መልኩ መመዝገብና ማስቀመጥ - የመረጃ ምስጢራዊነትን መጠበቅ - የዳታ ማስገቢያ ሲስተሞችን፣ ማይክሮሶፍት ኤክሴል እና ሌሎች ተዛማጅ ፕሮግራሞችን መጠቀም - የተመዘገበ መረጃን በየጊዜው ማዘመንና ሪፖርት ማድረግ - የዳታ ጥራትን መፈተሽና ስህተቶችን መለየት - የተሰበሰበ ዳታን በስታቲስቲካዊና በተገቢ የትንተና ዘዴዎች መተንተን - ኤክሴል፣ ኤስኪውኤል፣ ፓወር ቢአይ፣ ታብሎ ወይም ተመሳሳይ የዳታ ትንተና ሶፍትዌሮችን መጠቀም - የትንተና ውጤቶችን በሪፖርት፣ ቻርት፣ ግራፍና ዳሽቦርድ ማቅረብ - የዳታ አዝማሚያዎችን፣ ችግሮችንና ዕድሎችን መለየት - የዳታ ውጠየቶችን ለማናጅመንት ማቅረብ
