Driver

NIQU SAVING AND CREDITAddis Ababa, Megenagna
Today • Field: Logistics & Transport
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: HaHu Jobs

10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና ህዝብ-1 ያለው/ላት አግባብንት ያለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የማኅበሩን ተሽከርካሪ በትራፊክ ህግና በድርጅቱ ደንብ መሠረት በጥንቃቄ ማሽከርከር - የሠራተኞችን የሥራ ጉዞዎች በወቅቱ እና በአስተማማኝ ሁኔታ ማከናወን - የባንክ ጉዳዮች፣ የቅርንጫፍ ጉብኝቶች፣ የኦዲት እና ሌሎች የሥራ ጉዞዎችን በትክክል ማስፈጸም - አስፈላጊ ሲሆን የሥራ ሰነዶችን፣ ደብዳቤዎችን፣ ቼኮችን እና ሌሎች የማኅበሩን ንብረቶች በደህንነት ማድረስ - የተሽከርካሪውን የዕለት ምርመራ (ዘይት፣ ውሃ፣ ጎማ፣ ብሬክ፣ መብራትና ሌሎች) በመፈጸም ለጉዞ ዝግጁ መሆኑን ማረጋገጥ - ማንኛውንም የተሽከርካሪ ብልሽት ወይም አደጋ ወዲያውኑ ለሚመለከተው ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ - የተሽከርካሪውን ንጽህናና መልካም ገጽታ ሁልጊዜ መጠበቅ - የነዳጅ ፍጆታ፣ የጉዞ መዝገብ (Log Book) እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በትክክል መመዝገብ