Editor and cameraman
Abrham Fitsum • ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Media & Journalism
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
ድርጅታችን፣ capcut mobile ላይ ኤዲት የማድረግ እና ቪዲዮ የመቅረፅ ችሎታ ያለው በfreelancer ለመቅጠር ይፈልጋል:: ከተወዳዳሪው የሚጠበቀው capcut mobile run የሚያደርግ ጥሩ ስልክ እንዲሁም ኤዲት ያደረገውን ወይም በስልክ የቀረፀውን ቪዲዮ በመያዝ መቅረብ ፤ የስራው ቦታ ''ሰሚት 72 ሲሆን'' የስ ፤ ደሞዝ 8000 ሲሆን :: ለዚ ስራ በቂ ነኝ የሚል ሰው በ 0901876131 ደውሎ ስለኢንተርቪው በቂ መረጃ ማግኘት ይችላል።