Fashion designer/ Tailor
Hildana Sisay • ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Yesterday • Field: Fashion / Clothing & Textile Design
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
-ሲንግል ኒድል (Single Needle)፣ ኦቨርሎክ (Overlock) እና ኢንተርሎክ (Interlock) ማሽኖችን በብቃት መስራት። -የኒት ጨርቅ (Jersey፣ Rib፣ Fleece ወዘተ) ላይ የስፌት ልምድ ያለው/ያላት። -የቲሸርት፣ ሆዲ፣ ስዌትሸርት፣ ጆገር እና ተመሳሳይ ልብሶችን መስፋት የሚችል/የምትችል። -ጥራትን የሚጠብቅ፣ ፈጣን እና ተጠያቂ የሆነ/የሆነች። ለመማር ፍላጎት ያለው/ያላት