Field sales

Elysian fragrance house Trading PlcADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Sales
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

የመስክ ሽያጭ ባለሙያ (Field Sales Representative) የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ማንን እየፈለግን ነው? ደመወዝ ብቻ ለመቀበል የሚፈልግ ሰው አይደለም። ሕይወቱን ለመቀየር ፍላጎት ያለው፣ በትጋቱ ገቢውን ለማሳደግ የሚያምን፣ ሰዎችን በማነጋገር እና ሽያጭ በመዝጋት የሚደሰት ብርቱ ሰው እንፈልጋለን። የስራ ኃላፊነቶች በመስክ በመንቀሳቀስ አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት። የElysian ሽቶዎችን ለደንበኞች ማስተዋወቅና መሸጥ። የተቀመጡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት። ከደንበኞች ጋር ጠንካራ ግንኙነት መፍጠር። የሽያጭ መረጃዎችን በስርዓት መመዝገብ። የድርጅቱን ስም በሙያዊነት መወከል። የምንፈልገው ግለሰብ 18–30 ዓመት ንቁ፣ ተግባቢ እና የሽያጭ ፍላጎት ያለው/ያላት ሰዎችን በድፍረት ማነጋገር የሚችል/የምትችል ውጤትን የሚወድ እና በኮሚሽን መስራት የሚፈልግ የቡድን መንፈስ ያለው ትልቅ ህልም እና ግብ ያለው ለገቢ እና ውጤት የሚነሳሳ በራሱ የሚሰራ እና ኃላፊነት የሚወስድ የምንሰጠው ደመወዝ + ከፍተኛ ኮሚሽን የሽያጭ ስልጠና የሙያ እድገት አሁኑኑ ያመልክቱ!

Apply