
Fuel Truck Driver
Ethiopian Engineering Corporation • Addis Ababa, Addis Ababa
Today • Field: Logistics & Transport
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፤ በድሮው 4ተኛ ደረጃ እና በአዲሱ ፈሳሽ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ተሽከርካሪን በጥንቃቄ እና በሙያዊ መንገድ መንዳት - ከመጓጓዝ በፊትና በኋላ የተሽከርካሪ ቴክኒካዊ ፍተሻ ማድረግ - የጭነት ሰነዶችን በትክክል መሙላት እና መያዝ - የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል - የተሽከርካሪን ንጽህና እና ደህንነት መጠበቅ - የተሽከርካሪ ብልሽትን ወይም ጉዳትን በአፋጣኝ ለቅርብ ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ - ከሎጂስቲክስ እና ከቢሮ ሰራተኞች ጋር በጋራ መስራት - የመንገድ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን በጥንቃቄ መከተል - ቀላል የመኪና ጥገና ማድረግ