Full-Stack Developer & Technical Lead

super sgs tradingADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Software & IT
Employer: Private Company • Consultancy • Senior • Remote

Scraped from: Afriworket

Full-Stack Developer & Technical Lead ለማመልከት እባክዎ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ (Use this link to https://forms.gle/sSJizLVDFkRKXE9E8 የቅጥር ሁኔታ:  የርቀት (Remote) ወይም የፍሪላንስ (Freelance)  በአስቸኳይ ተያዥ ማቅረብ የሚችል እና የሚጀምር (Ready to Start Immediately) በልቀት ኢኮ-ሲስተም ስር የሚገኙትን Beleqet Jobs፣ Beleqet Academy እና Super Boost-Up Digital Marketing በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እየመራን እንገኛለን። 5 ሚሊዮን ዜጎችን ከስራ ዕድልና ከክህሎት ማጎልበቻ ስልጠናዎች ጋር የማገናኘቱን ታላቅ ራዕይ (Vision 2031) በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ቁርጠኛ ነን። በአሁኑ ወቅት በBeleqet Jobs መድረክ ላይ ሰፊ የመሻሻል ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን። ለዚህ ፕሮጀክት የሚያስፈልጉት የFrontend እና የBackend ክፍሎች ሙሉ ለሙሉ ተዘጋጅተው፣ አጠቃላይ የSystem Architecture እና የAPI መዋቅሮች በዝርዝር ተዋቅረዋል። ስለዚህ፣ አዲሱ Full-Stack Developer & Technical Lead የሚጠበቅበት ዋና ስራ፤ የተዘጋጁትን የቴክኒክ ውጤቶች በመረዳት (Code Review/Understanding)፣ አስፈላጊውን ውህደት (Integration) መፈጸም፣ ስራ ላይ ማዋል (Implementation) እና በቀጣይ የሲስተሙን እድገት (Scalability) ማረጋገጥ ነው። ቀድመው የተዘጋጁትን የኮድ መሰረቶች በጥልቀት በመረዳት ወደ ተግባር የሚቀይር ብቃት ያለው ባለሙያ እንፈልጋለን። ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች የፕላትፎርም ሽግግርና ማበልጸግ (System Architecture & Migration):  አሁን ያለውን የBeleqet Jobs ፕላትፎርም ወደ ዘመናዊ፣ Event-driven እና API-based አርክቴክቸር (Next.js & NestJS) መቀየር። የቴሌግራም ሲስተም እና ቦት አስተዳደር:  የቴሌግራም ቦት (Telegram Bot) እና ሚኒ አፕሊኬሽን (Telegram MiniApp) ስራዎችን ከዋናው ዳታቤዝ ጋር ማገናኘት፣ የሪፈራል ሲስተም እና የሪል-ታይም ብሮድካስት አፕሊኬሽኖችን ማስተዳደር። የAI ትንተና ውህደት:  ለወደፊት የስራ ምልመላ ሂደትን ለማቀላጠፍ የሚያስችል AI-powered የሆኑ የሲስተም ክፍሎችን (Screening tools) ማካተት። ደህንነትና አፈጻጸም (Scalability & Security):  የBeleqetSafe Escrow ሲስተምን ደህንነት መጠበቅ እና ሲስተሙ ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን በአንዴ ማስተናገድ እንዲችል አፈጻጸሙን ማመቻቸት። የሚጠየቁ መስፈርቶችና ክህሎቶች Front-End:  Next.js (React.js) ላይ ጥልቅ ልምድ ያለው። Back-End:  NestJS (Node.js)፣ Python (ለAI/Automation) ወይም Laravel (ለEscrow logic) መጠቀም የሚችል። Database & Infrastructure:  PostgreSQL (ለEscrow አስተማማኝነት)፣ Redis (ለQueue ማኔጅመንት) እና የCloud መሰረተ-ልማት አጠቃቀም። Integration Skills:  Telegram Bot API፣ Telegram MiniApp ልማት እና ከሶስተኛ ወገን (Third-party) የክፍያ ወይም ሌሎች APIዎች ጋር የመገናኘት ችሎታ። Technical Lead Skills:  የSystem Architecture ሰነዶችን የመረዳት እና በተግባር የማዋል ብቃት፣ የGithub Version Control መጠቀም። ምን ያገኛሉ? (Benefits & Opportunities) ስትራቴጂካዊ የኔትወርክ ግንኙነት:  በBeleqet Eco-System አማካኝነት ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች (NGOs)፣ የልማት አጋሮች እና የቴክኖሎጂ ዘርፍ መሪዎች ጋር ቀጥተኛ የሥራ ግንኙነት የመፍጠር እና አብሮ የመስራት ልዩ ዕድል። ከታላላቆች ጋር የማስተማር ወይም ብራንድ የማድረግ እድል:  በልቀት አካዳሚ እስከ ዶክትሬት ደረጃ ስልጠና የሚሰጥበት የLMS ፕላትፎርም ላይ የማስተማር ዕድል። እንዴት ማመልከት ይቻላል?  መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የህይወት  ሲቪያቹን  (CV)፣ ቀደም ሲል የሰራችኋቸውን የቴክኒክ ስራዎች ማሳያ (Portfolio) እና የእርስዎን የGitHub ሊንክ በመያዝ በመጠቀም በአስቸኳይ ማመልከት ትችላላችሁ። ማሳሰቢያ:  ለቀጣይ የቴክኒክ ውይይት የምንመርጣቸው፣ የቀረበውን የSystem Architecture ሰነድ ተረድተው እና በአስቸኳይ ስራ ለመጀመር ዝግጁ የሆኑትን ብቻ ነው። የቅጥር ሁኔታ:  የርቀት (Remote) ወይም የፍሪላንስ (Freelance)  ቴሌግራም፦ @Supervacancy1 ስልክ ቁጥር 0924908889

Apply