Game Center Assistant
1 week ago • Field: Customer Service & Call Center
Employer: Private Company • Full-time • Junior
Scraped from: Afriworket
Job description
የስራው ሁኔታ : ፕሌስቴሽን መቆጣጠር, ሂሳብ መቀበል ስልክ ቁጥር - 0911632184, 0911745927 ፀባይ : ታማኝ, ተግባቢ, ፈጣን, ንቁ የሆነች ሙያ : ትንሽ የ ኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት ያላት መኖሪያ ስፍራዋ ፡ መብራት ኃይል (ገርጂ) አካባቢ የሆነ ብቻ የስራ ቀናት : ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እሁድ የእረፍት ቀን ነዉ የስራ ሰዓት : ከጠዋት 3 ሰዓት እስከ ምሽት 3 ሰዓት እድሜ : ከ 18 - እስከ 28 የአዲስ አበባ መታወቂያ እና ተያዥ ያላት
