General Construction Forman
4 days ago • Field: Civil & Construction
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደብ፡ ጄኔራል ፎርማን (General Foreman) KBEK Construction በግንባታ ሥራዎች ላይ ብቃትና ልምድ ያለው ጄኔራል ፎርማን መቅጠር ይፈልጋል። የሚፈለጉ መስፈርቶች፦ • ቢያንስ 8 ዓመት የሥራ ልምድ • በ ህንፃ ግንባታ፣ ስትራክቸር፣ ፊኒሺንግ፣ የውሃ ሥራዎች እና ተዛማጅ ፕሮጀክቶች ጠንካራ ልምድ • ጥሩ የቡድን አመራርና የማስተባበር ችሎታ • የግንባታ ሳይት ሥራዎችንና ሠራተኞችን በብቃት የመምራት ችሎታ • ለጥራት፣ ለደህንነት እና ለወቅታዊ አፈጻጸም ቁርጠኝነት የሥራ ቦታ፡ የፕሮጀክት ሳይት ማመልከቻ፡ ተመራጮች CV እና አስፈላጊ ማስረጃዎችን ለ KBEK Construction እንዲያቀርቡ ይጋበዛሉ። የማመልከቻ መዝጊያ፡ 10 ቀን
