የጠቅላላ አገልግሎት ባለሙያ

Das Outsourcing Partners Service plcAddis Ababa, Addis Ababa
Today • Field: Business
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: HaHu Jobs

ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በንግድ አስተዳደር፣ ንብረት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኪራይ ንብረቶችን ቁጥጥር፣ ፍተሻ (ምርመራ) ማደረግ - ከተከራዮች ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችን እና ተከታታይ የጥገና ስራዎችን በቅርበት ማገዝ - ለደንበኞች እና ለተከራዮች ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት ጥያቄዎችን መመለስ እና ለሚነሱ ችግሮች ፈጣን መፍትሄ ማቅረብ - ሕጋዊ የመንጃ ፈቃድ በመያዝ እንደ አስፈላጊነቱ ሰነዶችን፣ ሠራተኞችን ወይም ደንበኞችን በታማኝነት ማጓጓዝ - ከውጭ አገልግሎት ሰጭ አካላት ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችና የስራ ሂደቶች የተሳለጡ እንዲሆኑ ማድረግ

Apply