Janitor

Line addis consultancy plcADDIS ABABA, ETHIOPIA
Yesterday • Field: Consulting & Tender
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

የስራ መደብ፡ ጽዳት ብዛት ፡ 2 የስራ ቦታ፡ ቦሌ መድሃኒአለም እና ሜክሲኮ(ፍል ውሃ አከባቢ) ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት የትምህርት ደረጃ፡ ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች የስራ ዝርዝር -በዘርፉ ልምድ ያላት እና ቢሮ፣ ኪችን እንዲሁም ካፌ አከባቢ በጽዳት ስራ ላይ ልምድ ያላት -መስታወት እና የቢሮ እቃዎችን እንዲሁም የካፌ ኪችን እቃዎችን በጥንቃቄ ማጽዳት የምትችል -በጽዳት ኬሚካሎች አጠቃቀም ላይ ልምድ ያላት መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ኮፒ ቦሌ መድሃኒአለም፣ ራክሲም ህንጻ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 (ላይን አዲስ ቢሮ) በመምጣት ማስገባት ይችላሉ። ለስራው ማመልከት የሚቻለው እስከ ሃምሌ 4፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰአት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ምሽት 11፡00 ብቻ ነው።

Apply