Junior Sales Person

Soreti International TradingAddis Ababa, Addis Ababa
Today • Field: Business
Employer: Private Company • Full-time • Junior

Scraped from: HaHu Jobs

ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በኢኮሎሚክስ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - የደንበኛ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ - የስራ ቦታ ንፅህናና ስርዓትን መጠበቅ

Apply