Lecturer

Hawassa University College of Health ScienceHawassa, Sidama
Today • Field: Education & Training
Employer: Institution • Full-time

Scraped from: HaHu Jobs

የመጀመሪያ ዲግሪ በዴንታል ሜዲስን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር - ለተማሪዎች ፈተናዎች እና ሌሎች የግምገማ ሂደቶችን ማካሄድ - በትምህርት፣ ምርምር እና ሌሎች አካዳሚክ እንቅስቃሴዎች ላይ ከከፍተኛ መምህራን ጋር አብሮ መስራት - ለተማሪዎች የአካዳሚክ መመሪያ እና ምክር መስጠት - ቀጣይ የሙያ እድገት እና ስልጠና ላይ መሳተፍ - በዩኒቨርሲቲው የሚመደቡ የአስተዳደር ስራዎችን ማከናወን