
Legal and Administrative Complaints and Preliminary Investigation Expert I (Afan Oromo))
Ethiopian Institution of the Ombudsman (EIO) • Addis Ababa , Bambis
Today • Field: Legal & Compliance
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
የመጀመሪያ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የህግና የአስተዳደር ቅሬታዎችን መቀበል፣ መመዝገብ እና የቅድመ ምርመራ ማካሄድ - የምርመራ ሂደቶችን በህግና በአሰራር መሰረት ማስፈጸም - የምርመራ ውጤቶችን ሪፖርት በማዘጋጀት ለሚመለከተው አካል ማቅረብ። - የህግና የአስተዳደር አፈጻጸምን መከታተልና የማሻሻያ ምክረ ሀሳቦችን ማቅረብ - ከተዛማጅ አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራትና በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ተግባራትን ማከናወን