Mechanic
CTG Human Resources and Logistics Plc • Gondar, Amhara · Gode, Somali · Kombolcha, Amhara · Jijiga, Somali · Hawassa, Sidama · Dire Dawa, Dire Dawa
Today • Field: Human Resources
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ I / II / III / IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአውቶ ሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በአምራቹ የተወሰነውን የሥራ ጊዜ መመሪያ መሠረት በማድረግ የተሽከርካሪዎችን ክፍሎቻቸውን በተገቢው መሣሪያ በመጠቀም መጠገን፣ ማስተካከል - ቴክኒካዊ የአገልግሎት መረጃዎችንና ህጋዊ የጥገና መስፈርቶችን ተርጉሞ በተግባር ላይ ማዋል - የተበላሹ ወይም የቆሙ ተሽከርካሪዎችንና መሣሪያዎችን ተገቢ ዘዴዎችን በመጠቀም ማንቀሳቀስ ወይም መቆጣጠር እና ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ እና ለሕዝብ አደጋ እንዳይፈጠር ማድረግ - የተሽከርካሪ ችግሮችን ለመለየት ተገቢ የዲያግኖስቲክ ቴክኒኮችን በተከታታይና በሎጂካዊ መንገድ መተግበር - በድርጅቱ የሚጠየቁ ሌሎች ተያያዥ ተግባራትን እና በቀጥታ በሱፐርቫይዘሩ የሚሰጡትን ሌሎች ሥራዎች ማከናወን