Motorist

Bizuayehu Getachew General contractorADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Civil & Construction
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

• 251931722877 ሕጋዊ እና ትክክለኛ የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት። • ቢያንስ 1 ዓመት በሞተር ሳይክል ማሽከርከር እና በዴሊቨሪ ሥራ የተረጋገጠ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት። • የትራፊክ ህጎችን በሚገባ የሚያውቅ እና የሚከተል። • ትዕዛዞችን በሰዓቱ እና በጥንቃቄ ማድረስ የሚችል። • ታማኝ፣ ተጠያቂ እና ጥሩ የግንኙነት ችሎታ ያለው።

Apply