Outdoor sales/Driver Acquisition

Melke tour and travel agencyADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Logistics & Transport
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

Job description

የውጭ ሽያጭ ባለሙያ/ የሾፌር ምዝገባ ባለሙያ/ (Driver Acquisition Agent) ድርጅት: Yango by Melke / ያንጎ የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ስለ ሥራው - በወር ከ 10,000 ብር በላይ ያግኙ (በወር 10,000 ብር ደሞዝ እና ተጨማሪ ኮሚሽን ከ 10,000 ብር በላይ ያግኙ - በአጠቃላይ ከ20,000 ብር በላይ ያግኙ) Melke Partnership የYango ሾፌሮችን በመመዝገብ ገቢ ማግኘት ለሚፈልጉ ታታሪ፣ ተነሳሽነት ያላቸው እና ሰውን የማሳመን ችሎታ ያላቸው የውጭ የሽያጭ ባለሙያዎችን (Field Sales/Driver Acquisition Agents) እየፈለገ ነው። ለእያንዳንዱ የተሳካ የሾፌር ምዝገባ 100 ብር ኮሚሽን (for active drivers) የኮሚሽን ገደብ የለም። ብዙ ሾፌሮችን በመመዝገብ ብዙ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። እርስዎ ያስመዘገቧቸው ሾፌሮች የሥራ አፈፃፀም ግባቸውን ሲያሳኩ ተጨማሪ የአፈፃፀም ቦነስ ይኖራል። ዋና ኃላፊነቶች አዳዲስ ሾፌሮችን መፈለግ እና ማሳመን። ስለ Yango የሥራ እድል መረጃ መስጠት። የሾፌሮችን የምዝገባ ሂደት ማስተባበር። የተመዘገቡ ሾፌሮችን እስከ ሥራ መጀመሪያ ድረስ መከታተል። ዕለታዊ የሥራ ሪፖርት ማቅረብ። መስፈርቶች ከፍሬሽ ተመራቂ ጀምሮ ጥሩ የመግባቢያ እና የማሳመን ችሎታ። በመስክ ላይ መስራት የሚወድ። ስማርት ስልክ ያለው። የሽያጭ ወይም የማርኬቲንግ ልምድ ቢኖር ተመራጭ ነው። ለምን ከእኛ ጋር? የገቢ ገደብ የለም። በአፈፃፀምዎ መጠን ገቢዎን ያሳድጉ። ተጨማሪ የአፈፃፀም ቦነስ እና ሽልማቶች በወር 10,000 ብር ደሞዝ እና ተጨማሪ ኮሚሽን ከ 10,000 ብር በላይ ያግኙ - በአጠቃላይ ከ20,000 ብር በላይ ያግኙ

Apply