Production Manager

Elias GirumADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Manufacturing & Production
Employer: Private Company • Full-time • Senior • Bachelors

Scraped from: Afriworket

ማጀት አጠቃላይ ማኑፋክቸሪንግ (Majet Manufacturing  P.L.C) የምግብ ማምረቻ ፋብሪካ የሚከተሉትን ሰራተኞች በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የማምረቻ ስራ አስኪያጅ (Production Manager) ብዛት፡ 1 (ሲኒየር) ጾታ  ፡ አይለይም ​መስፈርት፦ በ Food Science/Engineering/Nutrition የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ያለው እና በምግብ ማቀነባበር ከአንድ አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው

Apply