Real-estate sales and social media host
ELOHIM TRADING ONE MEMBER P L C • ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Marketing & Communications
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
የስራ መጠሪያ፡ የሽያጭ ባለሙያ እና የቪዲዮ አቅራቢ። ዋና ዋና ተግባራት፦ * የሪል እስቴት ፕሮጀክቶችን ለማስተዋወቅ ተከታታይ የቪዲዮ ይዘቶችን ማዘጋጀት እና ማቅረብ። * ደንበኞችን በማነጋገር ስለሚሸጡት ቤቶች እና ንብረቶች የተሟላ መረጃ መስጠት እና ሽያጭን መፈጸም። የሚፈለጉ ክህሎቶች፦ * ከፍተኛ የሆነ የመተማመን መንፈስ እና በራስ መተማመን መሥራት መቻል. * አሳማኝ እና ግልጽ የሆነ የኮሚኒኬሽን እና የአቀራረብ ችሎታ። የክፍያ ሁኔታ፦ * ደሞዝ እና በተጨማሪም ኮሚሽን። ማስታወቂያ፦ * ለዚህ የስራ ማስታወቂያ ለማመልከት በቴሌግራም ብቻ እንደሆነና ለዚያ ቅድሚያ እንደምንሰጥ እንገንዘብ። Telegram account @Elohimproperties