Real estate sales consultant
4 days ago • Field: Real Estate & Property
Employer: Private Company • Consultancy
Scraped from: Afriworket
Job description
ድርጅታችን ሪሊያብል ሆምስ በሪልእስቴት ሽያጭ ዘርፍ የሽያጭ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል. - በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በደንብ መስራት የሚችል/የምትችል እና ስራው በሚፈልገው ክሬቲቭ የሶሻል ሚድያ ኮንቴንት ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል - ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት ፤ አዳዲስ ሃሳቦችን ማምጣት የሚችል/የምትችል - እንዲሁም እስከ አንድ አመት የሪልእስቴት ሽያጭ የስራ ልምድ ያላቸው የሽያጭ ሰራተኞች በጁኒየር ደሞዝ Gross 10,000ብር እና ከጥሩ የኮሚሽን ክፍያ ጋር - በሽያጭ ስራ ላይ ስልጠና የወሰደ\የወሰደች - የመኖሪያ አድራሻ ለሰሚት እና ለካዛንችስ የቀረበ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማሟላት የሚችል አመልካች በዚህ የቴሌግራም username [@Tesfareliable] CV በመላክ ብቻ ማመልከት ይችላል
