Real Estate Sales consultant
S A M I A TRADING PLC • ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Yesterday • Field: Real Estate & Property
Employer: Private Company • Consultancy
Scraped from: Afriworket
ድርጅታችን ሳሚያ ሆምስ(SAMIA Homes) በሪልእስቴት ሽያጭ ዘርፍ የሽያጭ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል. - በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በደንብ መስራት የሚችል/የምትችል እና ስራው በሚፈልገው ክሬቲቭ የሶሻል ሚድያ ኮንቴንት ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል - ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት ፤ አዳዲስ ሃሳቦችን ማምጣት የሚችል/የምትችል - እንዲሁም እስከ አንድ አመት የሪልእስቴት ሽያጭ የስራ ልምድ ያላቸው የሽያጭ ሰራተኞች ደሞዝ net 7,000ብር እና ከጥሩ የኮሚሽን ክፍያ ጋር(upto 3%) - በሽያጭ ስራ ላይ ስልጠና የወሰደ\የወሰደች - የመኖሪያ አድራሻ ለቦሌ ደምበል የቀረበ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማሟላት የሚችል አመልካች በዚህ የቴሌግራም username t.me/samiahomes CV በመላክ & 0915-151579 በመደወል ማመልከት ይችላል