Real Estate sales

Yishak BirhanuADDIS ABABA, ETHIOPIA
Yesterday • Field: Real Estate & Property
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

1-በሪል እስቴት የስራ ዘርፍ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ልምድ ያላቸውን የሽያጭ አማካሪዎች ብቻ ነው አወዳድረን የምንቀጥረው። 2-ለስራው ትጋት እና አቅም ያላቸውን አመልካቾች ብቻ ነው የምንቀበለው። 3- ወርሀዊ ደሞዙ 12,500 ብር ሲሆን በሚያስመዘግቡት ውጤት ልክ እየታየ እስከ 25,000 ብር የሚደርስ ወርሀዊ ደሞዝ ይኖራቸዋል። 4- በሸጡት ቤት 4% ኮሚሽን ይታሰብላቸዋል። በወር 10 ቤት መሸጥ የቻለ ሴልስ ኮሚሽኑ እስከ 8% ይደርሳል።

Apply