Receptionist

NUNA NEYI TRADING PLCADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Administration & Office
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ : ረሰፕሽን የስራ ሰዓት :ከሰኞ እስከ አርብ ግማሽ ቀን ቅዳሜ ሙሉ ቀን ፆታ : ሴት ብዛት : 1 የስራ ቦታ :አዲስ አበባ  ሃያ ሁለት የስራ ልምድ : ዐ ዓመት ሆኖ ደምበኛ አያያዝ የምትችል የስራ ሁኔታ : በቋሚነት ደሞዝ : የተጣራ 5,000 ብር ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል ወይም ከታች ባለው አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ። አድራሻችን : አዲስ አበባ ከሃያ ሁለት ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ እየሩስ ህንፃ አጠገብ ንብ ባንክ እና ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ያሉበት ህንፃ ላይ 4ተኛ ፎቆ ቢሮ ቁጥር 401። ቴሌግራም : @nunasupport ኢሜል: nunaneyi@gmail.com

Apply