Recruitment & Selection Officer
Get Trading Plc • Addis Ababa, Abnet
Today • Field: Business
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
ዲፕሎማ በሰው ኃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - አዲስ ሰራተኞችን መቅጠር፣ ማሰልጠን እና ስራ እንዲጀምሩ ማድረግ - የሰራተኞችን የስራ አፈጻጸም መገምገም፣ የደረጃ እድገት መስጠት እና ቅሬታዎችን መፍታት - የስራ ህጎች እና የሰራተኛ ደንቦች መከበራቸውን ማረጋገጥ - የሰራተኞችን የቅጥር ስምምነት ውሎችን ማዘጋጀት - የሰራተኞችን የግል ማህደር በአግባቡ መያዝ እና ማደራጀት - የቅጥር ሂደቶችን በደንብ መመዝገብ እና ሪፖርት ማቅረብ - በቅርብ የስራ ሀላፊ የሚሰጡ ስራዎችን ማከናወን