sales

Aster TaborBAHIR DAR, ETHIOPIA
Today • Field: Sales
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

ዋና ዋና ተግባራት · በእያንዳንዱ ከተማ ደንበኛ ማምጣት · ከሱቅ ወደ ሱቅ በመሄድ ትዕዛዝ መውሰድ · በየቀኑ ሪፓርት ማድረግ --- የሚፈለጉ ብቃቶች አማርኛ + ሌላ አንድ የክልል ቋንቋ (ኦሮሚኛ፣ ትግርኛ) መናገር የሚችል ይመረጣል ከተጠቀሱት ቦታዎች ውስጥ በአንዱ የሚኖር(ባ/ዳር ፣መቀሌ፣ደሴ፣ኮምቦልቻ፣ናዝሬት) ስማርትፎን ያላቸው (ቴሌግራም፣ ካሜራ፣ ሎኬሽን ማጋራት፣ ጉግል ሺት መጠቀም የሚችል ) door to door የሽያጭ ልምድ ያላቸው (ጨርቃጨርቅ፣ የኮንስትራክሽን ቁሳቁስ፣ ጫማ ) ዕድሜ: 25–35 አመት --- ክፍያ እና ጥቅማጥቅሞች · መሰረታዊ ደሞዝ: በስምምነት · ኮሚሽን:  ከሚሸጠው እያንዳንዱ ሮል 1.5–3.5% (በየሳምንቱ ይከፈላል) · የጉዞ አበል: በቀን ይታሰባል · ጉርሻ: በወር 10+ ሮል በወር የሚገዛ አዲስ ንዑስ-አከፋፋይ ላመጣ በአንዱ 1,000 ብር --- ማመልከቻ ማመልከቻ ለመላክ: በቴሌግራም  0948247063 ማመልከቻ በሚልኩበት ጊዜ ያካትቱ: · አጭር የስራ ልምድዎ (በየትኛው ከተማ ተጓዘው ሸጠው?) • CV · የሚናገሩት ቋንቋ · የሞባይል ቁጥር ከቴሌግራም ጋር የማመልከቻ ቀነ-ገደብ: sene 30

Apply