Sales

Ezra GetachewADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Sales
Employer: Private Company • Full-time

Scraped from: Afriworket

የስራው መጠሪያ: ልብስ ሽያጭ (sales) የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሀዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: july, 1,2026 የስራው ዝርዝር: smartphone ያላት ለመገናኛ አካባቢ ቅርብ የሆነች እና የ መንግስት ተያዥ ማቅረብ የምትችል ። በቂ ልምድ ያላት, ቀልጣፋ, ታማኝ , ሰዓት አክባሪ, ተግባቢ (welcoming) እና ኃላፊነት የሚሰማው ሰው እንፈልጋለን። አመልካቾች ስልክ እና የመኖርያ አድራሻ እንድታስቀምጡ ለማሳሰብ እንወዳለን ደሞዝ: 10000

Apply