Sales Officer
Scraped from: Afriworket
ድርጅታችን አክብረትና ኤልያስ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ጅምላ ንግድ ህ/ሽ/ማ በዋና መ/ቤቱ ዉስጥ ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ • Certificate, ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ፣በንግግር የመግባባትና ሰዎችን የማሳመን ከፍተኛ ችሎታ ያለው/ላት፣ ፈታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም የሚችል/ች እና በሽያጭ ግብ (Target) ለመመራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፣ 2 ( ሁለት) አመት እና ከዚያ በላይ አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ በገበያ ጥናት፣ በግዥ፣ በሽያጭ፣ በአድቨርታይዝመንት በንብረት አስተዳደር፣ በማስታወቂያ ስራዎች፣ Social media Marketing/ Digital Marketing እና ተመሳሳይነት ባላቸው የስራ መደቦች ላይ የሰራ/ች፡፡ በወተትና ወተት ተዋፅኦ ስራ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡ • · ለምዝገባ በኢሜል አድራሻ gardenhr2025@gmail.com ይላኩ • · የምዝገባ ጊዜ ከ 15/10/2018 እስከ 22/10/2018 ዘወትር በስራ ሰአት ማሳሰቢያ ፡ • ü ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲቀርቡ CV, የትምህርት ማስረጃቸዉን ኦርጅናለ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ • ü ተወዳዳሪዎች በፈተና እለት ማንነታቸዉን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡ ደመወዝ፡- በስምምነት + በሽያጭ መጠን ላይ የተመሰረተ ማበረታቻ (Commission)