Sales person
Feven Teshome • ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Yesterday • Field: Sales
Employer: NGO • Full-time
Scraped from: Afriworket
• Main role is customer treatment’ sales and understanding customers want and engage to match their needs with what’s provided. • Must be good in understanding woman’s • A person who somewhat understands English is preferable • We will expect you to wear uniform but even with that self hygiene is a must! • Showing up on time is also important • Someone who lives around 22 is more preferable. ዋናው ስራዎ ደንበኞችን በአግባቡ ማስተናገድ፣ መሸጥ፣ የደንበኞችን ፍላጎት መረዳት እና ፍላጎታቸውን ከሚሰጡት አገልግሎቶች ጋር ማዛመድ ነው። የሴቶችን ፍላጎት በጥሩ ሁኔታ መረዳት የሚችል/የምትችል መሆን አለበት። እንግሊዝኛ ቋንቋን በጥቂቱም ቢሆን የምትረዳ ሰው ይመረጣል። ዩኒፎርም እንድታደርጊ ይጠበቃል፤ ነገር ግን ከዩኒፎርሙ ጎን ለጎን የግል ንፅህና መጠበቅ ግዴታ ነው! በሰዓቱ መገኘትም በጣም አስፈላጊ ነው። በ'22' አካባቢ የምትኖር ሰው በጣም ይመረጣል።