Sales
Sosina Addisu • ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Today • Field: Sales
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
ስለ ድርጅታችን: ድርጅታችን በፈርኒቸር ዲዛይን፣ ማምረት እና ኢንተሪየር ስራዎች ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ጥራት ያለው አገልግሎት ለደንበኞቻችን እንሰጣለን። የስራ ኃላፊነቶች: በሳምንት 2 ቀን ቢሮ በመገኘት የሽያጭ ስራዎችን ማስኬድ በሌሎች ቀናት አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግ ወደ ደንበኛ ቦታ (Customer Site) በመሄድ የሽያጭ እድሎችን መፈለግ ከደንበኞች ጋር ግንኙነት መፍጠር እና መጠበቅ የኩባንያውን አገልግሎት/ምርት ማስተዋወቅ የሽያጭ ሪፖርት ማቅረብ የሚፈለጉ መስፈርቶች: በሽያጭ ወይም ተመሳሳይ ዘርፍ ልምድ ያለው/ያላት የክፍያ ሁኔታ: ወርሃዊ ደመወዝ በተጨማሪ በሽያጭ ውጤት ላይ የሚመሰረት Commission