Salesperson
Black and White Gift Shop • Addis Ababa, Addis Ababa
Today • Field: Business
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኞችን በአክብሮት እና በፍቅር መቀበል - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - በሱቁ ውስጥ ስላሉት እቃዎች ለመማር ፈጣን መሆንና ሽያጭ ማከናወን - እቃዎችን በሚያምር እና በሚስብ መልኩ ማስተካከል - በሱቁ ውስጥ ስላሉት እቃዎች ለደንበኞች ተገቢውን ገለጻ ማድረግ - የስራ ሰዓትን ማክበር እና ለስራ ዝግጁ መሆን - ሱቁን ንፁህ እና የተደራጀ ማድረግ - የሱቁን ህጎች እና መመሪያዎች መከተል