Salesperson
Epherem Solomon Kebede Printing and related activities • Addis Ababa, Addis Ababa
Yesterday • Field: Business
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የፅህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት - የህትመት ስራዎችን ዲዛይን ማዘጋጀት እና ማሳተም - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - እንደ ፓስፖርት፣ ንግድ ፍቃድ እና መሰል የኦንላይን አገልግሎቶችን ማከናወን - የደንበኛ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ - የስራ ቦታ ንፅህናና ስርዓትን መጠበቅ - እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ ያሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት