Secretary
Metebabere Edgete S.C. • Addis Ababa, Megenagna
Today • Field: Administration & Office
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
ዲፕሎማ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር፤ በሴክሪቴሪያል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የቢሮ ደብዳቤዎችንና ሰነዶችን መቀበል፣ በስርዓት መመዝገብ፣ ማደራጀት - የስልክ ጥሪዎችን በወቅቱ መቀበል፣ ተገቢውን ምላሽ መስጠት እና መልዕክቶችን ማስተላለፍ - የቢሮውን የዕለት ተዕለት የስራ እና የክንውን ቀጠሮዎችን በአግባቡ ማደራጀትና መከታተል - የቢሮ መረጃዎችን እና ሪፖርቶችን በትክክለኛ ማደራጀት - ለስራው መሳካት ለድርጅቱ ኃላፊዎች አስፈላጊውን ማንኛውንም አስተዳደራዊ እና የቢሮ ድጋፍ መስጠት