Senior Mechanic
CTG Human Resources and Logistics Plc • Gambela, Gambela · Gode, Somali · Kombolcha, Amhara · Jijiga, Somali · Hawassa, Sidama · Dire Dawa, Dire Dawa
Today • Field: Human Resources
Employer: Private Company • Full-time • Senior
Scraped from: HaHu Jobs
ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በደረጃ I / II / III / IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአውቶ ሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለ የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በከባድ ጭነት መኪናዎች፣ ቀላል ተሽከርካሪዎች እና ጄኔሬተሮች ላይ ያሉ ውስብስብ የሜካኒካል፣ የሃይድሮሊክ እና የኒውማቲክ ችግኞችን መለየትና መፍታት - የመካኒኮች ቡድን የጨረሰውን የጥገና ሥራ መፈተሽ እና ተሽከርካሪዎች ወደ ሥራ ከመመለሳቸው በፊት የደህንነትና የአሠራር መስፈርቶችን ማሟላታቸውን ማረጋገጥ - የአውቶ መካኒኮችንና የረዳት መካኒኮችን መቆጣጠር፣ መምራት እና ሙያዊ ልምዶች ማሰልጠን - ለመላው የተሽከርካሪ ቡድን የቅድመ መከላከያ ጥገና መርሃ ግብሮችን ማቀድና ማስፈጸም - በወርክሾፑ ውስጥ የግል መከላከያ መሣሪያዎችን (PPE) በጥብቅ መጠቀም እና የጤና፣ የደህንነት እና የአካባቢ ጥበቃ ደንቦችን ማስከበር