Site Engineer
1 week ago • Field: Civil & Construction
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
የስራ መደብ: ሳይት ኢንጂነር (Site Engineer) የስራ ቦታ: አያት 49 አካባቢ፣ አዲስ አበባ የስራ ዘርፍ: የፊኒሺንግ ስራዎች (Finishing Works) የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት ደሞዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት ብዛት: 1 ተፈላጊ መስፈርቶች: • በሲቪል ምህንድስና (Civil Engineering) ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት (Construction Management) የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት • በፊኒሺንግ ስራዎች ላይ አነስተኛ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብ ያለው የስራ ልምድ • አስቸኳይ: ወዲያውኑ ስራ መጀመር የሚችል/ምትችል • ለአያት፣ አያት 49 እና በአቅራቢያው ለሚኖሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል • ጥሩ የመግባባት፣ የቡድን ስራ እና የሳይት አስተዳደር ችሎታ ያለው/ላት ዋና ዋና ኃላፊነቶች : • የሳይት የፊኒሺንግ ስራዎችን ጥራት እና ፍጥነት በበላይነት መከታተል • የሰራተኞችን እና የንብረት አጠቃቀምን ማስተዳደር • ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የሳይት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
