Social Media Manager

YONATAN BT PLCADDIS ABABA, ETHIOPIA
Yesterday • Field: Marketing & Communications
Employer: Private Company • Full-time • Senior

Scraped from: Afriworket

በማንኛውም የትምህርት ዝግጅት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ ደመወዝ:- በስምምነት አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ወይም ከታች በ ተገለፀው ፎርም /link/ መሰረት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። https://forms.gle/XVGahfFasMF2EQHK9   #1.  አዲስ አበባ ዊንጌት አደባባይ ወደ   አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲንያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ +251112707030 #2.  አዲስ አበባ ፒያሳ ቢቲ ታወር 2ኛ ፎቅ እሪ በከንቱ (ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ)  ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011110932 /  0957868686   #3. አዲስ አበባ ሲኤምሲ (CMC) የተባበሩት ከፍ ብሎ  ዘመን ባንክ 1ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ  0993828282 በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።   #2.  አዲስ አበባ ፒያሳ ቢቲ ታወር 2ኛ ፎቅ እሪ በከንቱ (ከ ኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ)  ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 011110932 /  0957868686 በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

Apply