Teachers
Habtamu Alelgn • ANYWHERE/REMOTE, ANYWHERE/REMOTE
Yesterday • Field: General
Employer: Private Company • Full-time • Remote
Scraped from: Afriworket
የኦንላይን የትምህርት ተቋማችን በመጀመሪያ ዓመት የ ዩኒቨርስቲ (Freshman) ትምህርቶች ላይ ጥልቅ እውቀትና የማስረዳት ክህሎት ያላቸውን መምህራን ይፈልጋል። ትምህርቶች፦ Geography, logic and critical thinking, history, Civics, global trends የማስተማሩ ሁኔታ፦ ተቋሙ የሚያቀርባቸውን የማስተማሪያ Notes በመጠቀም፣ ጥራት ያላቸው የቪዲዮ ትምህርቶች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ record በማድረግ አዘጋጅቶ ማቅረብ። የማስተማር ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በቤትዎ የሚከናወን (Remote) ነው። ተፈላጊ መስፈርቶች፦ - በመረጡት የትምህርት ዓይነት ላይ በቂ ግንዛቤና የማስረዳት ብቃት። - ትምህርቱን ለተማሪዎች በቀላል መንገድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል። - ጥራት ያለው ድምጽና ምስል ለመቅዳት የሚያስችል ስልክ፣ታፕሌት ወይም ላፕቶፕ ያለው/ላት። - የተቋሙን መመሪያዎች ተከትሎ Sample Video አዘጋጅቶ ማቅረብ የሚችል። እንዴት ማመልከት ይቻላል? አመልካቾች ማስተማር የሚፈልጉትን የትምህርት ዓይነት በመጥቀስ ማመልከት ይችላሉ።