Tyreman
CTG Human Resources and Logistics Plc • Gambela, Gambela · Gondar, Amhara · Gode, Somali · Kombolcha, Amhara · Jijiga, Somali · Hawassa, Sidama · Dire Dawa, Dire Dawa
Today • Field: Human Resources
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: HaHu Jobs
12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በየቀኑ የጎማዎችን ደህንነት (ቀዳዳ፣ መቆረጥ፣ መሸርሸር እና የባዕድ ነገሮች መኖር) መፈተሽ እንዲሁም ትክክለኛውን የአየር ግፊት መጠበቅ - የጎማ መቀየሪያ ማሽኖችን በመጠቀም ያረጁ ጎማዎችን በጥንቃቄ ማውረድ እና አዳዲስ ጎማዎችን መግጠም - የዊል አላይመንት ሥራዎችን ማከናወን ወይም በእነዚህ ሥራዎች ላይ መሳተፍ - የደህንነት መስፈርቶችን በመከተል በሙቅ ወይም በቀዝቃዛ ፓች እና ፕላግ የጎማ ቀዳዳዎችን በባለሙያ እገዛ መጠገን - የጎማ ዕድሜን ለማራዘም በተዘጋጀው የጎማ ማዞሪያ መርሃ ግብር መሠረት ሥራውን ማከናወን - የጎማ መለያ ቁጥሮችን፣ የጎማ አጠቃቀምን፣ የተቀየሩ ጎማዎችን እና የተወገዱ ጎማዎችን መመዝገብ - እንዲሁም የጎማ ማከማቻ ቦታን ንጹህ፣ የተደራጀ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረግ - ድርጅቱ የሥራ ፍላጎት መሠረት የመስክ ጉዞዎችን ማድረግ