Visa officer
Yesterday • Field: Documentation & Writing
Employer: Private Company • Full-time
Scraped from: Afriworket
Job description
ለአውሮፓ/Canada ቪዛ አመልካቾች ስነዶች መሰብሰብ፣ መፈተሽ፣ ማረጋገጥ እና የተሟላ ቪዛ ፋይሎችን ለEmbassy ማዘጋጀት። ዋና ዋና ሃላፊነቶች ሰነዶችን ማረጋገጥ፡- ከደንበኞች ሰነዶች መሰብሰብ እና የEmbassy መስፈርቶችን ማሟላታቸውን መፈተሽ።ፋይል ማዘጋጀት፡- ቪዛ ማመልከቻዎችን እና ደጋፊ ሰነዶችን በተሟላ ሁኔታ ማዘጋጀት።ደንበኞችን መርዳት፡- ደንበኞች ስለ ቪዛ ሂደት ማማከር እና የሂደት ሰነዶችን መከታተል ። መረጃ አያያዝ፡- የደንበኞችን መረጃ በመስጢር መያዝ እና አዲስ የ ቪዛ ህጎችን መከታተል። ተፈላጊ መስፈርቶች የሥራ ባህሪ፡ ለዝርዝር ነገሮች ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያደርግና ፋይሎችን በአግባቡ ማረጋገጥ የሚችል። ልምድ፡- በቪዛ ወይም በቱሪስት ትራቭል ላይ ሥራ ልምድ ያለው/ያላት። ልምድ ያላቸው ብቻ በበ telegram ምን ጊዜ እና የት እንደሰራችሁ ፍፃን። ደሞዝ:በስምምነት @adonai_welday
